ህወሃት/ወያኔ በ19 68 ዓ/ም ሊመራበት እና ሊተገብረዉ ባወጣዉ ማኔፊስቶዉ ገናናዉን የአክሱም ታሪክ ከኢትየጵያዊነት ዉጭ የትግራይ ታሪክ ብቻ አድርጎ የተረከበት ሲሆን የአማራን ህዝብ ደግሞ በጨቆኝነት በመፈረጅ ዋና የትግሉ ግብ የአማራን ጨቆኝነት ማስወገድ እንደሆነ የፈጠራ ድርሰቱን ቸክችኮታል፡፡
ነገር ግን ህወሃት በለስ ቀንቶት ትግራይ ማስተዳደር ሲጀምር ገናናዎን የአክሱም መንግስት መመለስ ባይችልም በጋብቻና በወረዳ የታጠረ የስልጣን ክፍፍል በማድረግ የስልጣን ጥሙን እያረካ ይገኛል፡፡ የአማራ ህዝብም በዘረኛዉ ህዎሃት እየተሰቃየ ይገኛል፡፡ ይህ የምስክር ወረቀት በባለስልጣናቱ ባልና ሚስት የተፈረመ ሲሆን ብቃት ወይስ ታማኝነት ለስልጣን እንዳበቃቸዉ ለአንባቢዎች ፍርዱን ትቻለሁ፡፡
No comments:
Post a Comment