ጉደኛ ሺፈራዎች !!
ሰሞኑን መጀመሪያ አንድ ቪዲዮ አየሁ ፤ አንዱ ሺፈራው ሚኒስተር ዴኢታ ተብየ (ጉራ ፈርዳ አስፈፃሚ) እስስ አሁን ፎርጂድ ካላችሁ መዝግበን እናልፋችሆለን ይላል፤ ሌላው ሺፈራው በጎዳ በር ለአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ (በኢትዮጵያ አደጋ ስጋትና ምላሽ ፈንድ አዋጅ ቁጥር 1386/2025 እና በደንብ ቁጥር 576/2025 መሰረት ) ደሃውን ከየትም አምጥተህ ትከፍላታለህ እያለ ነው፡፡
ጉደኛ ሺፈራዎች !!
ስለ ወልቃቴ ግዟት በመጀመሪያ ማንበብ የቻልኩት ከፕሮፌሰር ዓለም እሸቴ ነው፤
እናም ይኸ ግጥም መታሰቢያነቱ ለፕሮፌሰር ዓለም እሸቴ ነው፡፡
ወልቃይት አማራ-ለቅሶችን አማራ ሰርጋችን አማራ ቋንቋች አማራ በአብራሀም ለቤዛ
---------------------------------////--------------------------------
ወልቃይት ፀጋዴ የአማራዎች ርስት፤
መልካ ምድርሽ ምሽግ አይመች ለጠላት፤
ወዲያ ከጣሊያን ወዲያ ከደርቡሽ፤
ፍላፃው ይረገፋል ገና በተራሮችሽ ፤
ወንዞችሽ ተገርተው ሲፈሱ ከሜዳው፤
ተከዜን ጨምሮ ሲሳይ ሆነው ሄደው፤
ሰሊጡና ጥጡ ሃብትሽብ በጉያሽ፤
ስርቶ አዳሪው መጥቶ ቤት የሰራብሽ፤
ወዲያ መዳረሻ ከተከዜ ማዶ ከራማው ደብር
፤
ፀሎት ሚሰማው ለፈጥኖ ደራሽ ገብርኤል፤
በማህፀንሽ ይዘሽ አበው ገዳምሽን፤
አብረታንት ዋልድባ ቃልኪዳን ያለበት፤
የአባቶችሽ ፀሎት ጠብቆሽ ከመዓት፤
ትህነግ ወያኔ ስግብግነቱ አይሎ ፤
ወልቃይት ገሎ በገፍ አፈናቅሎ፤
ወልቃይት አማራም ጠፋ ጠፋ ሲሉት፤
ወልቃይት አማራ ፤
ለቅሶችን አማራ ሰርጋችን አማራ ቋንቋች አማራ አለና በኩራት፤
የትህነግ ትዕቢት አስተነፈሰለት፤
ገና ይንሰራራል በሃብትና በእመነት ፤
ወትሮም አባቶቹ ያደሩ ናቸው በእመነት፤
ቋርፍ በልተው ያደረሱት ፀሎት፤
ፈጣሪ ይደርሳል መቼ ይወድቅና ፤
ያ የደም አባላ የማይካድራ ግፍ፤
የንፁሃን እልቂት መቼም አይረሳም ተበዳይ ሳይካስ፤
ትህነግ በሃጢያቶ መች መባዘኖ አበቃ፤
መሆን ስለማራት በሱዳን ተረድታ የጎበዝ አለቃ፤
ሳዳሙሴንም ላይታደጋት ወይም ጋዳፊ ላይመጣ፤
ሞችን እየጠራች ይኸው ታጣጥራለች፤